ቅድመ እይታ
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የኤሬዲቪዚ የ2025/26 የውድድር ዘመ ን ቅድመ እይታ
ፒኤስቪ አይንድሆቨን፡ ማ ሸነፍ የሚ ያስፈልገው ቡድን ፒኤስቪ አይንድሆቨን ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመ ናት ዋንጫ ውን በማንሳት በኤሬዲቪዚ የበላይነትን አሳይቷል። ይሁን እንጂ በዚህ የውድድር ዘመን እንደ ካፒቴኑ ሉክ ዴ ዮንግ እና አማካዩ ማ ሊክ ቲልማን ያሉ በርካታ ቁልፍ ተጫዋቾች በመ ልቀቃቸው ፈተና ይጠብቃቸዋል። ቡድኑን ለማጠናከር ፒኤስቪ እንደ ሩበን ቫን ቦመል፣…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የቦሩሲያ ዶርትመንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
የቡድን አጠቃላይ እይታ ቦሩሲያ ዶርትመንድ በ2025 /26 የቡንደስሊጋ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች መሪነት ከፍተኛ ተስፋ ይዞ ገብቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ አስቸጋሪ ጊዜ ቢያሳልፍም፣ የኮቫች አመራር ቡድኑን ከ11ኛ ደረጃ ወደ 4ኛ ደረጃ በማምጣት ለ UEFA ቻምፒየንስ ሊግ ማለፍን አስችሏል። ይህ ስኬት ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን ከፍተኛ ተስፋን ፈጥሯል። Soccer…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የኤፍሲ ባየር ሙኒክ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ-እይታ
ትልቅ ለውጦች፣ ጠንካራ ም ኞቶች የኤፍሲ ባየር ሙ ኒክ ክለብ የ2025/26 የውድድር ዘመንን በአዲስ ዋና አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ ስር ይጀምራል። ይህ የክለቡ 127ኛው አመት ሲሆን በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ውስጥ ሳይቋረጥ ሲጫ ወት ቆይቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን በሀገር ውስጥ የበላይነታቸውን አሳይተው የቡንደስሊጋውን ዋንጫ መ ልሰው ያገኙ ሲሆን ነገር ግን በዲኤፍቢ-ፖካል እና…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
ዎልቭስ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ውልቭስ የመውረድ ስጋት እንዳይደርስባቸው ተስፋ በማድረግ ቀጣዩን የፕሪሚየር ሊግ ወቅትን ለመቀበል እየተዘጋጁ ነው።ባለፈው ዓመት ከመዉረድ ለጥቂት ነበር የተረፉት አሰልኝ ቪቶር ፔሬራ ከአስከፊዉ የወልቭሰ አጀማመር በኋላ ቡድኑን ተቀብሎበማርች ላይ ከመዉረድ ስጋት ሊያድናቸው ችሏል። በጥንቃቄ ወደፊት መመልከት FILE PHOTO: Soccer Football – Premier League – Wolverhampton Wanderers v Manchester City – Molineux…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የ ውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የፕሪሚየር ሊግ ወቅትንየጀመረው ጥንቃቄ በተሞላበት ተስፋ ነው። በባለፈው ዓመት በ14ኛደረጃ በአስቸጋሪ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ክለቡ በአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር ስር ለመሻሻል አስቧል። ነገር ግንፈተናዎችአሁንም ቀጥለዋል፣ የፋይናንስ ገደቦችና ተጨማሪ አባላት የሚያስፈልጉት ቡድንነው። የአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር አካሄድ ግራሃም ፖተር ቡድኑ የመጀመሪያውንሙሉ የውድድር ዘመን ሲጀምር፣ የአመራርና የአእምሮ ጽናት አስፈላጊነትን አጠናክሮአሳየ።…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ቶትንሀሞች አምና ከነበራቸው አስከፊ የ 17 ኝነት ውጤት በኋላ እራሳቸውን ለማሻሻል እየሞከሩ ነው።ቡድኑ አዲሱን አሰልጣኝቶማስ ፍራንክን ስኬትንና መረጋጋት ለቡድኑ ያመጣሉ ብሎ በማመን ቀጥሯል።ከዚህ ቀደም ፍራንክ ብሬንትፎርድን ያሰለጠነ ሲሆንቡድኑ ጥሩ እንዲጫወት እና ልምድ ማግኘትም ችሏል። አሁን ላይ ባገኘው የተሻለ ጥራት እና አቅርቦት የተነሳ ቶትነሀምንወደተሻለ ውጤት ይመራል ተብሎ ይጠበቃል። https://www.reuters.com/sports/soccer/tottenham-win-city-again-continue-strong-start-under-frank-2025-08-23/ አዲስ ፈራሚዎች…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
ሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
የሳንደርላንድ እግር ኳስ ክለብ በቻምፒየንሺፕ ሊግ አራተኛ በመሆን እና በፕሌይኦፍ ሸፊልድ ዩናይትድን በማሸነፍ ወደ ፕሪሚየርሊግ ተመልሷል። ይሁን እንጂ ወደ ከፍተኛው ሊግ በመመለሳቸው ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጨበቃል። ክለቡ እንደግራኒት ዣካ ያለ ልምድ ያለው አማካይን ጨምሮ ለ11 አዳዲስ ተጫዋቾች በግምት £132 ሚሊዮን ወጪ አድርጓል። እንደዚህአይነት ጭማሪዎች ቡድኑ ላይ ቢኖሩም በርካታ አዳዲስ…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ለፎረስት ትልቅ የውድድር ዘመን ይጠብቃቸዋል ኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመንን በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆነው ሊጀምሩ ነው። ባለፈውዓመት ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለሶስት አስርት ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ውድድር ላይ የመሳተፍ ዕድል አግኝተዋል።ይሁን እንጂ ቅድመ ውድድር ዘመናቸው ደካማ ስለነበር ይህ ደስታ በስጋት ተቀይሯል፤ ቡድኑ በሰባት የወዳጅነት ጨዋታዎችውስጥ አንድ ጎል ብቻ…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
ኒውካስል ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ኒውካስትል ዩናይትዶች አምና 5ተኛ ደረጃን ይዘው ካጠናቀቁ በሗላ ለዘንድሮው የውድድር አመት በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።በሻንፒዎንስ ሊግ ላይ በመሳተፍቸው እጅግ ደስተኞች ሲሆኑ የ ካራባዎ ካፕ ዋንጫ ድላቸውን ለማስጠበቅም አየሰሩ ይገኛሉ።ሆኖም ክረምቱ ለክለቡ ፈታኝ ነበር። ዋና አጥቂው አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ሊቨርፑል ለመዛወር እየሞከረ ሲሆን፣ ቡድኑም በርካታየዝውውር ኢላማዎችን አምልጦታል። በተጨማሪም ክለቡ አሁንም የስፖርቲንግ ዳይሬክተር…
-
የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎች
የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ ባለፈው አመት 15ኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር ዘመኑን ያጠናቀቁት ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ አስበዋል። በአውሮፓ ውድድሮች አለመሳተፋቸው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑን ለማሻሻል የሚያስችል በቂ ጊዜ ሰጥቷቸዋል። አሰልጣኙ ብዙ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ በማምጣት እና በእቅዳቸው ውስጥ የማይገቡትን በመልቀቅ ከፍተኛ ለውጥ አድርገዋል። የግብ…