ቅድመ እይታ

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየናፖሊ  የ2025/26  የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የናፖሊ  የ2025/26  የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ስኩዴቶን መ ከላከል ኤስኤስሲ ናፖሊ ባለፈው ዓመት በአራተኛው የሊግ ዋንጫ ውን በማንሳት የ2025/26 የሴሪ ኤ የውድድር ዘመን የጀመረው እንደ አሸናፊ ነው። በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ መ ሪነት ቡድኑ በሚቭገርም ሁኔታ ተመልሶ በመምጣት አስደናቂ በሆነው የዋንጫቭ ትግል ከኢንተር ሚቭላን በአንድ ነጥብ ብልጫ  አግኝቶ አሸናፊ ሆኗል። በዚህ የውድድር ዘመን ናፖሊ ስኬቱን ለማ ስቀጠል…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየሻምፒየንሺፕ 2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የሻምፒየንሺፕ 2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ለዋንጫ ተፎካካሪዎች የ2025/26 የሻምፒየንሺፕ የውድድር ዘመን ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት ይሆናል። በርሚንግሃም ሲቲ እና ኢፕስዊች ታውን በቀጥታ የማደግ ዕድልን በመምራት ላይ ይገኛሉ። በርሚንግሃም በተከታታይ ለማደግ በማለም ቡድኑን አጠናክሮ የጉዞውን አቅጣጫ ለመቀጠል ቆርጧል። ኢፕስዊች ደግሞ በፕሪሚየር ሊግ ያሳለፉት ጊዜ ፈታኝ ቢሆንም፣ እንደ አሽሊ ያንግ ባሉ ልምድ ባላቸው ተጫዋቾች ቡድናቸውን አጠናክረው ወደ ሻምፒየንሺፕ…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየኤሬዲቪዚ የ2025/26  የውድድር ዘመ ን ቅድመ እይታ

    የኤሬዲቪዚ የ2025/26  የውድድር ዘመ ን ቅድመ እይታ

    ፒኤስቪ አይንድሆቨን፡ ማ ሸነፍ የሚ ያስፈልገው  ቡድን ፒኤስቪ አይንድሆቨን ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመ ናት ዋንጫ ውን በማንሳት በኤሬዲቪዚ የበላይነትን አሳይቷል። ይሁን እንጂ በዚህ የውድድር ዘመን እንደ ካፒቴኑ ሉክ ዴ ዮንግ እና አማካዩ ማ ሊክ ቲልማን ያሉ በርካታ ቁልፍ ተጫዋቾች በመ ልቀቃቸው  ፈተና ይጠብቃቸዋል። ቡድኑን ለማጠናከር ፒኤስቪ እንደ ሩበን ቫን ቦመል፣…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየቦሩሲያ ዶርትመንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የቦሩሲያ ዶርትመንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የቡድን አጠቃላይ እይታ ቦሩሲያ ዶርትመንድ በ2025 /26 የቡንደስሊጋ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ኒኮ ኮቫች መሪነት ከፍተኛ ተስፋ ይዞ ገብቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ አስቸጋሪ ጊዜ ቢያሳልፍም፣ የኮቫች አመራር ቡድኑን ከ11ኛ ደረጃ ወደ 4ኛ ደረጃ በማምጣት ለ UEFA ቻምፒየንስ ሊግ ማለፍን አስችሏል። ይህ ስኬት ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን ከፍተኛ ተስፋን ፈጥሯል። Soccer…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየኤፍሲ ባየር ሙኒክ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ-እይታ

    የኤፍሲ ባየር ሙኒክ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ-እይታ

    ትልቅ ለውጦች፣ ጠንካራ ም ኞቶች የኤፍሲ ባየር ሙ  ኒክ ክለብ የ2025/26 የውድድር ዘመንን በአዲስ ዋና አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ ስር ይጀምራል። ይህ የክለቡ 127ኛው አመት ሲሆን በጀርመን ከፍተኛ ሊግ ውስጥ ሳይቋረጥ ሲጫ ወት ቆይቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን በሀገር ውስጥ የበላይነታቸውን አሳይተው የቡንደስሊጋውን ዋንጫ መ ልሰው ያገኙ ሲሆን ነገር ግን በዲኤፍቢ-ፖካል እና…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችዎልቭስ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ዎልቭስ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ውልቭስ የመውረድ ስጋት እንዳይደርስባቸው ተስፋ በማድረግ ቀጣዩን የፕሪሚየር ሊግ ወቅትን ለመቀበል እየተዘጋጁ ነው።ባለፈው ዓመት ከመዉረድ ለጥቂት ነበር የተረፉት አሰልኝ ቪቶር ፔሬራ ከአስከፊዉ የወልቭሰ አጀማመር በኋላ ቡድኑን ተቀብሎበማርች ላይ ከመዉረድ ስጋት ሊያድናቸው ችሏል። በጥንቃቄ ወደፊት መመልከት FILE PHOTO: Soccer Football – Premier League – Wolverhampton Wanderers v Manchester City – Molineux…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የ ውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የ ውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የፕሪሚየር ሊግ ወቅትንየጀመረው ጥንቃቄ በተሞላበት ተስፋ ነው። በባለፈው ዓመት በ14ኛደረጃ በአስቸጋሪ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ክለቡ በአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር ስር ለመሻሻል አስቧል። ነገር ግንፈተናዎችአሁንም ቀጥለዋል፣ የፋይናንስ ገደቦችና ተጨማሪ አባላት የሚያስፈልጉት ቡድንነው። የአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር አካሄድ ግራሃም ፖተር ቡድኑ የመጀመሪያውንሙሉ የውድድር ዘመን ሲጀምር፣ የአመራርና የአእምሮ ጽናት አስፈላጊነትን አጠናክሮአሳየ።…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ቶትንሀሞች አምና ከነበራቸው አስከፊ የ 17 ኝነት ውጤት በኋላ እራሳቸውን ለማሻሻል እየሞከሩ ነው።ቡድኑ አዲሱን አሰልጣኝቶማስ ፍራንክን ስኬትንና መረጋጋት ለቡድኑ ያመጣሉ ብሎ በማመን ቀጥሯል።ከዚህ ቀደም ፍራንክ ብሬንትፎርድን ያሰለጠነ ሲሆንቡድኑ ጥሩ እንዲጫወት እና ልምድ ማግኘትም ችሏል። አሁን ላይ ባገኘው የተሻለ ጥራት እና አቅርቦት የተነሳ ቶትነሀምንወደተሻለ ውጤት ይመራል ተብሎ ይጠበቃል። https://www.reuters.com/sports/soccer/tottenham-win-city-again-continue-strong-start-under-frank-2025-08-23/ አዲስ ፈራሚዎች…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የሳንደርላንድ እግር ኳስ ክለብ በቻምፒየንሺፕ ሊግ አራተኛ በመሆን እና በፕሌይኦፍ ሸፊልድ ዩናይትድን በማሸነፍ ወደ ፕሪሚየርሊግ ተመልሷል። ይሁን እንጂ ወደ ከፍተኛው ሊግ በመመለሳቸው ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጨበቃል። ክለቡ እንደግራኒት ዣካ ያለ ልምድ ያለው አማካይን ጨምሮ ለ11 አዳዲስ ተጫዋቾች በግምት £132 ሚሊዮን ወጪ አድርጓል። እንደዚህአይነት ጭማሪዎች ቡድኑ ላይ ቢኖሩም በርካታ አዳዲስ…

  • የሁሉም ኳስ ግጥሚያዎችየኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ለፎረስት ትልቅ የውድድር ዘመን ይጠብቃቸዋል ኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመንን በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆነው ሊጀምሩ ነው። ባለፈውዓመት ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለሶስት አስርት ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ውድድር ላይ የመሳተፍ ዕድል አግኝተዋል።ይሁን እንጂ ቅድመ ውድድር ዘመናቸው ደካማ ስለነበር ይህ ደስታ በስጋት ተቀይሯል፤ ቡድኑ በሰባት የወዳጅነት ጨዋታዎችውስጥ አንድ ጎል ብቻ…

Back to top button