ፕሪሚየር ሊግ

  • የ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ቶትንሀሞች አምና ከነበራቸው አስከፊ የ 17 ኝነት ውጤት በኋላ እራሳቸውን ለማሻሻል እየሞከሩ ነው።ቡድኑ አዲሱን አሰልጣኝቶማስ ፍራንክን ስኬትንና መረጋጋት ለቡድኑ ያመጣሉ ብሎ በማመን ቀጥሯል።ከዚህ ቀደም ፍራንክ ብሬንትፎርድን ያሰለጠነ ሲሆንቡድኑ ጥሩ እንዲጫወት እና ልምድ ማግኘትም ችሏል። አሁን ላይ ባገኘው የተሻለ ጥራት እና አቅርቦት የተነሳ ቶትነሀምንወደተሻለ ውጤት ይመራል ተብሎ ይጠበቃል። https://www.reuters.com/sports/soccer/tottenham-win-city-again-continue-strong-start-under-frank-2025-08-23/ አዲስ ፈራሚዎች…

  • ሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የሳንደርላንድ እግር ኳስ ክለብ በቻምፒየንሺፕ ሊግ አራተኛ በመሆን እና በፕሌይኦፍ ሸፊልድ ዩናይትድን በማሸነፍ ወደ ፕሪሚየርሊግ ተመልሷል። ይሁን እንጂ ወደ ከፍተኛው ሊግ በመመለሳቸው ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጨበቃል። ክለቡ እንደግራኒት ዣካ ያለ ልምድ ያለው አማካይን ጨምሮ ለ11 አዳዲስ ተጫዋቾች በግምት £132 ሚሊዮን ወጪ አድርጓል። እንደዚህአይነት ጭማሪዎች ቡድኑ ላይ ቢኖሩም በርካታ አዳዲስ…

  • የኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ለፎረስት ትልቅ የውድድር ዘመን ይጠብቃቸዋል ኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመንን በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆነው ሊጀምሩ ነው። ባለፈውዓመት ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለሶስት አስርት ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ውድድር ላይ የመሳተፍ ዕድል አግኝተዋል።ይሁን እንጂ ቅድመ ውድድር ዘመናቸው ደካማ ስለነበር ይህ ደስታ በስጋት ተቀይሯል፤ ቡድኑ በሰባት የወዳጅነት ጨዋታዎችውስጥ አንድ ጎል ብቻ…

  • ኒውካስል ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ኒውካስል ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ኒውካስትል ዩናይትዶች አምና 5ተኛ ደረጃን ይዘው ካጠናቀቁ በሗላ ለዘንድሮው የውድድር አመት በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።በሻንፒዎንስ ሊግ ላይ በመሳተፍቸው እጅግ ደስተኞች ሲሆኑ የ ካራባዎ ካፕ ዋንጫ ድላቸውን ለማስጠበቅም አየሰሩ ይገኛሉ።ሆኖም ክረምቱ ለክለቡ ፈታኝ ነበር። ዋና አጥቂው አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ሊቨርፑል ለመዛወር እየሞከረ ሲሆን፣ ቡድኑም በርካታየዝውውር ኢላማዎችን አምልጦታል። በተጨማሪም ክለቡ አሁንም የስፖርቲንግ ዳይሬክተር…

  • የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ ባለፈው አመት 15ኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር ዘመኑን ያጠናቀቁት ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ አስበዋል። በአውሮፓ ውድድሮች አለመሳተፋቸው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑን ለማሻሻል የሚያስችል በቂ ጊዜ ሰጥቷቸዋል። አሰልጣኙ ብዙ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ በማምጣት እና በእቅዳቸው ውስጥ የማይገቡትን በመልቀቅ ከፍተኛ ለውጥ አድርገዋል። የግብ…

  • የማንቸስተር ሲቲ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የማንቸስተር ሲቲ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ያለፈው የውድድር ዘመን አስቸጋሪ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ፣ ማንቸስተር ሲቲ ወደ አዲስ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን የገባው ተስፋን ሰንቆ ነው። ባለፈው አመት በሊጉ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ እና የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ውን መሸነፋቸው ከለመዱት ከፍተኛ ደረጃ ያነሰ ውጤት ነበር። የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን መልስ ለመስጠት ቁርጠኛ ነው። ከፍተኛ የክረምት ወጪ ሲቲ ቡድኑን ለማደስ…

  • የሊቨርፑል የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የሊቨርፑል የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ሊቨርፑል ወደ አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን የገባው አሁን ያለውን የሻምፒዮናነት ማ ዕረግ ለመከላከል ሲሆን፣ በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ ለውጦች፣ ከፍተኛ ተስፋዎች እና ከባድ ስሜቶችም አሉ። በዝውውር የተሞላ ክረምት ‘ቀያዮቹ’ ቡድኑን ለማጠናከር በዚህ ክረምት ወደ 300 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ አውጥተዋል። ከመጡት ተጫዋቾች መካከል የኋላ መስመር ተከላካዮቹ ሚሎስ ከርኬዝ እና ጄ…

  • የሊድስ ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የሊድስ ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    በሊጉ ለመቆየት የሚደረግ ከባድ ትግል ባለፈው የውድድር ዘመን ሻምፒዮንሺፑን በማሸነፍ ሊድስ ዩናይትድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። ክለቡ የ”አንድ የውድድር ዘመን ተአምር” ከመሆን ለመዳን እና በከፍተኛው ሊግ ውስጥ ሊቆይ የሚችል ጠንካራ ቡድን ለመገንባት ቆርጧል። ለፈተናው ጠንካራ እና ረጅም አሰልጣኝ ዳንኤል ፋርክ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን—ጃካ ቢጆል፣ ሰባስቲያን ቦርኖው፣ ገብርኤል ጉድመንድሰን፣ ሾን ሎንግስታፍ፣…

  • የቼልሲ 2025/26  የውድድር ዘመ ን ቅድመ  እይታ

    የቼልሲ 2025/26  የውድድር ዘመ ን ቅድመ  እይታ

    ቼልሲ የፓሪስ ሴንት ዠ ርመንን (ፒኤስጂ) ባልተጠበቀ ሁኔታ በክለቦች የአለም ዋንጫ   በማሸነፍ በጨ መ ረ እም ነት ወደ አዲሱ የፕሪሚ የር ሊግ የውድድር ዘመን ገብቷል። ያ ድል ዋንጫ  ከማስገኘቱም  በላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስሜ ቱን ከፍ አድርጎ ለሚመጣው አመ ት ከፍተኛ ምኞቶችን አስቀም ጧ ል። እንደገና አራቱን ለመ ጨ ረስ…

  • የፉልሀም የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    የፉልሀም የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ

    ፉልሀም ያለፈው አመት መካከለኛ ሰንጠረዥን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ፣ በዚህ የውድድር ዘመን ተመሳሳይ ውጤት ለማስመዝገብ ተስፋ እያደረገ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። ቡድኑ የ2024/25 የውድድር ዘመንን በ11ኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ሲሆን፣ በዚህ አመትም ተመሳሳይ ውጤት ይጠበቃል። በአሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ ስር ማራኪ እና አጥቂ እግር ኳስ ቢያሳዩም፣ ወጥነት አለመኖር ወደ አውሮፓ ውድድር እንዳይገቡ አግዷቸዋል።…

Back to top button