ፕሪሚየር ሊግ
-
አርሰናል በበጋው የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቷል
አርሰናል በታሪኩ እጅግ በጣም ከሚበዛባቸው የዝውውር መ ስኮቶች አንዱን አጠናቋል፣ ለአዲስ ተጫዋቾች ከ251 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ወጪ አድርጓል። ጋነሮቹ በዚህ የውድድር ዓመት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ በሚያደርጉት ትግል የተለያዩ ትልልቅ ስሞችን አስፈርመዋል። በጣም ው ድ የነበረው ዝውውር የ67.5 ሚሊዮን ፓውንድ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነው ኤበሬቺ ኤዜ ሲሆን፣ ከክሪስታል ፓላስ እንደምጣ የሚታወቅ…
-
ቼልሲ ስብስቡን በወጣቶችና በታዋቂ ስሞች ለቋል
ቼልሲ የክረምቱን የዝውውር መስኮት በ9.5 ሚሊዮን ፓውንድ የተጣራ ወጪ አጠናቅቆ፣ የሂሳብ ሉህ ላይ ያለው ሂሳብ እንደተጠበቀ ሆኖ ስብስቡን ለማደስ ችሏል። ብሉዞቹ በርካታ ወጣት ተሰጥኦዎችን እና ታዋቂ ስሞችን ሲያስፈርሙ ፣ በርካታ ከፍተኛ ዝውውሮች ክለቡ ሌላ የከባድ የፋይናንስ ምርመራ ዓመት እንዳያሳልፍ አረጋግጠውለታል። Soccer Football – FIFA Club World Cup – Semi Final…
-
ሊቨርፑል በበጋው የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገንዘብ በማው ጣት ሪከርድ ሰበረ
ሊቨርፑል በበጋው የዝውውር ገበያ 235 ሚሊዮን ፓውንድ በማውጣት አዲስ ስብስብ በመገንባት ታሪክ ሰርቷል። የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኖቹ ዋንጫቸውን ለመከላከል እና በአውሮፓ ውድድር ላይ ለመወዳደር በሚያደርጉት ጥረት በርካታ ታዋቂ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። ትልቁ ዝውውር የብሪታኒያ ሪከርድ የሆነውን 125 ሚሊዮን ፓውንድ በማውጣት የስዊድናዊውን አጥቂ አሌክሳንደር ኢሳክን ከኒው ካስል ዩናይትድ ማ ስፈረሙ ነበር። የዝውውር ወሬው…
-
ዎልቭስ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ውልቭስ የመውረድ ስጋት እንዳይደርስባቸው ተስፋ በማድረግ ቀጣዩን የፕሪሚየር ሊግ ወቅትን ለመቀበል እየተዘጋጁ ነው።ባለፈው ዓመት ከመዉረድ ለጥቂት ነበር የተረፉት አሰልኝ ቪቶር ፔሬራ ከአስከፊዉ የወልቭሰ አጀማመር በኋላ ቡድኑን ተቀብሎበማርች ላይ ከመዉረድ ስጋት ሊያድናቸው ችሏል። በጥንቃቄ ወደፊት መመልከት FILE PHOTO: Soccer Football – Premier League – Wolverhampton Wanderers v Manchester City – Molineux…
-
ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የ ውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ዌስት ሃም ዩናይትድ 2025/26 የፕሪሚየር ሊግ ወቅትንየጀመረው ጥንቃቄ በተሞላበት ተስፋ ነው። በባለፈው ዓመት በ14ኛደረጃ በአስቸጋሪ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ክለቡ በአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር ስር ለመሻሻል አስቧል። ነገር ግንፈተናዎችአሁንም ቀጥለዋል፣ የፋይናንስ ገደቦችና ተጨማሪ አባላት የሚያስፈልጉት ቡድንነው። የአሰልጣኙ ግራሃም ፖተር አካሄድ ግራሃም ፖተር ቡድኑ የመጀመሪያውንሙሉ የውድድር ዘመን ሲጀምር፣ የአመራርና የአእምሮ ጽናት አስፈላጊነትን አጠናክሮአሳየ።…
-
የ ቶትንሀም 2025/2026 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ቶትንሀሞች አምና ከነበራቸው አስከፊ የ 17 ኝነት ውጤት በኋላ እራሳቸውን ለማሻሻል እየሞከሩ ነው።ቡድኑ አዲሱን አሰልጣኝቶማስ ፍራንክን ስኬትንና መረጋጋት ለቡድኑ ያመጣሉ ብሎ በማመን ቀጥሯል።ከዚህ ቀደም ፍራንክ ብሬንትፎርድን ያሰለጠነ ሲሆንቡድኑ ጥሩ እንዲጫወት እና ልምድ ማግኘትም ችሏል። አሁን ላይ ባገኘው የተሻለ ጥራት እና አቅርቦት የተነሳ ቶትነሀምንወደተሻለ ውጤት ይመራል ተብሎ ይጠበቃል። https://www.reuters.com/sports/soccer/tottenham-win-city-again-continue-strong-start-under-frank-2025-08-23/ አዲስ ፈራሚዎች…
-
ሰንደርላንድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
የሳንደርላንድ እግር ኳስ ክለብ በቻምፒየንሺፕ ሊግ አራተኛ በመሆን እና በፕሌይኦፍ ሸፊልድ ዩናይትድን በማሸነፍ ወደ ፕሪሚየርሊግ ተመልሷል። ይሁን እንጂ ወደ ከፍተኛው ሊግ በመመለሳቸው ከባድ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጨበቃል። ክለቡ እንደግራኒት ዣካ ያለ ልምድ ያለው አማካይን ጨምሮ ለ11 አዳዲስ ተጫዋቾች በግምት £132 ሚሊዮን ወጪ አድርጓል። እንደዚህአይነት ጭማሪዎች ቡድኑ ላይ ቢኖሩም በርካታ አዳዲስ…
-
የኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ለፎረስት ትልቅ የውድድር ዘመን ይጠብቃቸዋል ኖቲንግሃም ፎረስት የ2025/26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመንን በከፍተኛ ስሜት ውስጥ ሆነው ሊጀምሩ ነው። ባለፈውዓመት ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለሶስት አስርት ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ውድድር ላይ የመሳተፍ ዕድል አግኝተዋል።ይሁን እንጂ ቅድመ ውድድር ዘመናቸው ደካማ ስለነበር ይህ ደስታ በስጋት ተቀይሯል፤ ቡድኑ በሰባት የወዳጅነት ጨዋታዎችውስጥ አንድ ጎል ብቻ…
-
ኒውካስል ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
ኒውካስትል ዩናይትዶች አምና 5ተኛ ደረጃን ይዘው ካጠናቀቁ በሗላ ለዘንድሮው የውድድር አመት በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።በሻንፒዎንስ ሊግ ላይ በመሳተፍቸው እጅግ ደስተኞች ሲሆኑ የ ካራባዎ ካፕ ዋንጫ ድላቸውን ለማስጠበቅም አየሰሩ ይገኛሉ።ሆኖም ክረምቱ ለክለቡ ፈታኝ ነበር። ዋና አጥቂው አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ሊቨርፑል ለመዛወር እየሞከረ ሲሆን፣ ቡድኑም በርካታየዝውውር ኢላማዎችን አምልጦታል። በተጨማሪም ክለቡ አሁንም የስፖርቲንግ ዳይሬክተር…
-
የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ
የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የውድድር ዘመን ቅድመ እይታ ባለፈው አመት 15ኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር ዘመኑን ያጠናቀቁት ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ አስበዋል። በአውሮፓ ውድድሮች አለመሳተፋቸው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑን ለማሻሻል የሚያስችል በቂ ጊዜ ሰጥቷቸዋል። አሰልጣኙ ብዙ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ በማምጣት እና በእቅዳቸው ውስጥ የማይገቡትን በመልቀቅ ከፍተኛ ለውጥ አድርገዋል። የግብ…